Channel
መረጃዎችን ለመላክ @voa_news_amharic_bot
Updated: 2026-08-03
የቀድሞው የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያ የምንዛሬ ሪፎርም ድህነትን አባብሷል አሉ። የቀድሞው የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት ዳቪድ ማልፓስ የኢትዮጵያ ብር መዳከም እና የውጭ ምንዛሬ ማሻሻያዎች ድህነትን በከፍተኛ ሁኔታ ማባባሳቸውን በመግለጽ፤ በብር ደመወዝ የሚከፈላቸው ሰዎች «ገቢያቸው …
ሩሲያ በኪቭ ላይ በፈጸመችው የባለስቲክ ሚሳኤል ጥቃት የሰዎች ህይወት ሲያልፍ ዩክሬንም የአየር መከላከያ ሚሳኤል እጥረት እንዳጋጠማት አስታወቀች ሩሲያ በዩክሬን መዲና ኪቭ እና በዙሪያዋ በሚገኙ አካባቢዎች ላይ በፈጸመችው ከባድ የባለስቲክ ሚሳኤል ጥቃት 9 ሰዎች መገደላቸውንና በርካታ ዩ…
Media post
Media post
አሜሪካ በኢትዮጵያ አየር መንገድ 12.5 ቢሊዮን ዶላር የቢሾፍቱ አዲስ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ውስጥ የአሜሪካ ኩባንያዎች እንዲሳተፉ ደጅ እየጠናች ነው። አሜሪካ በቢሾፍቱ እየተገነባ ባለው አዲሱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ውስጥ የአሜሪካ ኩባንያዎች ተሳትፎ እንዲኖራቸ…
ተራዝሟል‼️ በመዲናዋ የመኖሪያ ቤት አከራይ ተከራይ ውል እድሳት ጊዜ ተራዘመ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት አከራይ ተከራይ ውል እድሳት እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ተራዝሟል፡፡ ከተማ አስተዳደሩ እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም እንዲካሄድ አስታውቆት የነበረ…
«ግሩፕ 26» የተባለው የፈጣን ድጋፍ ኃይሎች አባል የሆነ ወታደራዊ ቡድን ለሱዳን ጦር እጁን ሰጠ የሱዳን ፈጣን ድጋፍ ኃይሎች (RSF) አባል የሆነው እና «ግሩፕ 26» በመባል የሚታወቀው ወታደራዊ ቡድን በኦምዱርማን አካባቢ ለሱዳን ጦር (SAF) እጁን መስጠቱን፣ አባላቱን እና ወታደራ…
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.