Channel
Updated: 2026-07-30
ሪያል ማድሪድ አጥቂ አስፈርሟል ! ሪያል ማድሪድ የሌቫንቴውን የፊት መስመር አጥቂ ካርሎስ ኤስፒ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። የ 21ዓመቱ አጥቂ ካርሎስ ኤስፒ ለሪያል ማድሪድ የአምስት አመት ኮንትራት ፈርሟል። ሎስ ብላንኮዎቹ የተጫዋቹን ውል ማፍረሻ 2️⃣5️⃣ ሚልዮን ዩሮ በመክፈል …
“ የቻይና ንጉሥ ቢመጣም ኦሊሴን አንሸጥም ” ፕሬዝዳንት ኡሊ ሁነስ የባየር ሙኒኩ የክብር ፕሬዝዳንት ኡሊ ሁነስ ሪያል ማድሪድ ኦሊሴን መፈለጉ “ በጣም አስቆኛል “ ሲሉ ተናግረዋል። ሪያል ማድሪድን ኦሊሴን መፈለጉን “ አስቂኝ “ ሲሉ የገለፁት ፕሬዝዳንቱ እሱ ሶስት አመት ውል አለው የ…
ኔይማር በልጅነት ክለቡ ሀውልት ቆመለት ! ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኔይማር በልጅነት ክለቡ ሳንቶስ ሀውልት ቆሞለታል። ኔይማር በማህበራዊ ትስስር ገፁ በክለቡ ሳንቶስ ለተሰጠው ክብር ምስጋናውን አቅርቧል። አክሎም በክለቡ የተሰጠውን ክብር ያልበቅኩት ነው ሲል የገለፀ ሲሆን “ የ…
ጆን ስቶንስ ኢንተር ሚላንን ተቀላቀለ ! የጣልያን ሴርያው ክለብ ኢንተር ሚላን እንግሊዛዊውን ተከላካይ ጆን ስቶንስ አስፈርሟል። ከማንችስተር ሲቲ ጋር የተለያየው ጆን ስቶንስ ኢንተር ሚላንን በነፃ ዝውውር ተቀላቅሏል። ጆን ስቶንስ በክለቡ የሁለት አመት ኮንትራት ሲፈርም በአመት 4️⃣ ሚ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ባየር ሙኒክ በበርካታ የግብ ልዩነት አሸነፈ ! የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ የወዳጅነት ጨዋታውን በሰፊ የግብ ልዩነት ማሸነፍ ችሏል። ከአማተር ክለብ ሮታች ኤጀርን ጋር የተጫወተው ባየር ሙኒክ 15ለ0 ማሸነፍ ችሏል። በጨዋታው አራት ተጨዋቾች አሪጆን ኢብራሂሞቪች ፣ ቻቬዝ ፣ ካርዶዞ እና…
“ ጎሜዝ ሊጉ ሲጀምር አይኖርም ” አንዶኒ ኢራኦላ የሊቨርፑሉ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ጆሴፍ ጎሜዝ ከቀናት በፊት ጉዳት አጋጥሞት ነበር። ሊቨርፑል በወዳጅነት ጨዋታ ሰንደርላንድን ሲያሸንፍ ጎሜዝ በ10ኛው ደቂቃ ነበር በጉዳት የተቀየረው። አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ጎሜዝ “ ለበርካታ ሳም…
ዩኤፋ የፊፋን እቅድ በሙሉ ድምጽ ውድቅ አደረገ ! የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የፊፋን አዲስ እቅድ በሙሉ ድምፅ ውድቅ አድርጓል። የአውሮፓ ሀገራት ፊፋ አለም ዋንጫውን ከሸጠ በቀጣዩ የ 2030 አለም ዋንጫ እንደማይሳተፉ አስታውቀዋል። በተጨማሪም በቀጣዩ የ ሴ…
ቤንጃሚን ሜንዲ የአለም ዋንጫውን ሸጠ ! ፈረንሳዊው ተጨዋች ቤንጃሚን ሜንዲ 2018 ከፈረንሳይ ጋር የአለም ዋንጫ ማሸነፉ ይታወቃል። ቤንጃሚን ሜንዲ አሁን ላይ ለግሉ የተሰጠውን የአለም ዋንጫ ቅጂ በጨረታ መሸጡ ተገልጿል። ሜንዲ የአለም ዋንጫውን ቅጂ በጨረታ 54ሺህ ዩሮ መሸጡን የፈረን…
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469