Channel
Updated: 2026-08-01
Earlier titles this channel went by — useful for spotting rebrands.
መርቆሬዎስ መርቆሬዎስ ሰማዕት ገባሬ ተአምር ወኃይል ምርሐኒ ለወልድከ ፍና ፅድቅ ወሣህል [፪] አዝ የወንጌልን ቃል የፈፀምክ በመንፈስ ቅዱስ የታተምክ የአብ ወዳጅ ፒሉፓዴር ሰማእቱ ልብስህ ሰንፔር መኑ መኑ ዘይትማሰለከ መኑ እንበለ ጊዮርጊስ ሰማዕት ዘአዳም ስሩ አዝ ምሉዓ ጥበብ ወሞገስ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፳፭/25 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌በዚህች ቀን ከኒቆምድያ አገር የሆነችው ሐዋርያዊት ቅድስት ቴክላ በሰላም አረፈች። ይህች ቅድስት በሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ትምህርት ልቧ ተነክቶ፣ ከምድራዊ ጌጥና ትዳር ይልቅ ክር…
🔴ክርስቲያናዊ ጥንቃቄ እና መንፈሳዊ መፍትሔዎች ክፍል(፰)8 አንድ አማኝ ከክፉ አሰራር እና ከዘመኑ ውዥንብር እራሱን ለመጠበቅ ማድረግ ያለበት መንፈሳዊ ጥንቃቄዎች የሚከተሉት ናቸው፦ ቃሉን በጥበብ መመርመር፦ በወሬ እና በስሜት ከመነዳት ይልቅ መጽሐፍ ቅዱስንና ቅዱሳት መጻሕፍትን …
📖 Jegol Publishing የነፍስ ምግብ የሆኑ፣ በኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ላይ የተመሠረቱ መንፈሳዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ። ✝️ ንስሐን፣ እምነትንና የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት የሚዳስሱ አዳዲስ መጻሕፍት በየጊዜው እናጋራለን። 📥 ዲጂታል መጻሕፍት — በ299 ብር 📱 ስልክዎ ላይ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-03 · first ad check queued
ቁጥርህ ከመላእክት ቁጥርህ ከመላእክት ተስተካክሏል ከኪሩቤል መሐል ገብተህ አጥነሃል ተክለሃይማኖት በጸሎትህ ብዙ ድውያን ፈውሰሃል አዝ ባሕር ሳያሰጥመን ደርሶልን አለፍን በደረቅ ከፍሎልን ኢትዮጵያዊው ሙሴ ተክለሃይማኖት የሚሳነው የለም በሃይማኖት አዝ ጸሎቱ ምህላው ቅዳሴው ገብቷል ከቤታ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፳፬/24 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌 በዚች ቀን በ፲፪ (12) ዓመቱ ሰማዕትነትን የተቀበለው የንሒሳው ቅዱስ አባ ኖብ አረፈ። 📌 ቅዱስ ኖብ በተወለደ በ12 ዓመቱ የክርስቲያኖችን መከራና የካህኑን አስተምህሮ ሰም…
🔴በዘመናችን ያለው እውነተኛው የአውሬው አሰራር ክፍል(፯)7 የ 666 ወይም የአውሬው አሰራር በዲጂታል ቁጥር ይልቅ በሰዎች አእምሮ፣ አስተሳሰብ እና የህይወት ዘይቤ ውስጥ ይሰራል፤ እውነተኛው የመንፈስ ውጊያ የሚካሄደው በአስተሳሰብ ላይ ነው። የዘመናችን የ666 መንፈስ መገለጫዎች…
አበረታኝ ፍቅርህ አበረታኝ ፍቅርህ ጌታዬ አበረታኝ ክንድህ አምላኬ በስምህ ድኛለሁ በፀጋህ በማደሪያህ ሆኜ ስጠራህ አዝ ሰዶም ስትቃጠል መርገሟ ሲበዛ ሊተወኝ አይሻም ልጁን እንደዋዛ ህጉን በማሰቤ አምላክ ፈረደልኝ ጎትቶ የሚያወጣ መልአክ ሰደደልኝ አዝ በገናን መደርደር አያቆምም ጣቴ የወ…
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #Orthodox 📜 #የዕለቱ #ስንክሳር (#የቅዱሳን_ታሪክ) 💡 የአባቶች ምክርና ትምህርት 📖 ሕይወትን የሚቀይሩ ጥልቅ የአባቶች ምክር እና ትምህርቶች ይተላለፋሉ። 📌 ጥያቄ ለመጠየቅና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። Buy ads: https://telega.io/c/OrthodoxTewahedoTrue