Channel
🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜንለምት @fentanesh21_23 🗯ፈንታነሽ / የእመ ብርሃን ልጅ🤗
Updated: 2026-09-12
🌹#እመቤቴ ሆይ.....🌹"በተጨነቅኹ ጊዜ ጭንቀቴን ታርቂያለሽ ፤ በቆሰልኹኝም ጊዜ ቁስሌን ታድኛለሽ፤ በርኩሰቴም ጊዜ አንቺ ታፀጂኛለሽና፤ በበደልኩም ጊዜ ኀጢአቴን ታቀይልኛለሽ፤ ድሃ በሆንኩ ጊዜ ፀጋዬና ሃብቴ ነሽ፡፡" (አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ-በአርጋኖን መጽሐፉ)
🌷መልክአ ኤዶም📚 ድንግል ሆይ! ዶሮ ጫጩቶቿን በክንፎቿ በታች እንድትሠውር በክንፈ ረድኤትሽ ሰውሪን።🤲 ድንግል በምልጃዋ ለንስሓ ሞት ታብቃን።🙏
•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ ✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"📖ምሳ 1፥33☦📚 ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ 📗ስንክሳር ዘወርኃ መስከረም ፫/3 ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ https://t.me/Orthodoxtewahdoc 🌹የያዕቆብ ሌሊት…
Media post
Media post
" እያንዳንዱ አዲስ ዓመት ዕድሜያችን እየገፋ መሄዱን ብቻ ሳይሆን፣ ወደ ዘላለማዊው አገር እየተቃረብን መሆናችንን ያሳየናል። ስለዚህ በሰጠኸን አዲስ ዘመን መልካም ሥራን እንድንሠራ፣ ሰውን እንድንወድና ሕይወታችንን በቅድስና እናስጌጥ ዘንድ ቸር አምላክ ረዳታችን ይሁን።" ቅዱስ አውግስጢ…
«ጌታዬና አምላኬ ኢየሱስ ሆይ! ያለፈውን ዓመት ውጣ ውረድ፣ ጭንቀት፣ ውድቀትና በደል ሁሉ በቸርነትህ አልፈን ለዚህ አዲስ ዓመት አንደኛው ቀን ስለ አደረስከን ስምህ የተባረከ ይሁን። ዛሬ በባዶ እጃችን፣ ነገር ግን በትልቅ ተስፋ በፊትህ እንቆማለን። አዲሱን ዘመን ስንጀምር የወደፊቱ መን…
🌹ዘመን አንተ ነህ (ዘመንሰ ለሊከ )🙏💝 📌ዛሬ የእድሜያችን አንዱ ቀን ነው ፡፡ ዓመቱ ደግሞ ከእድሜያችን አንዱ ዓመት ነው፡፡ማንም የሚጓዘው ወደ እድሜ መዳረሻው ነው፡፡ ያለ ዓመት በዘለዓለማዊነት ለመኖር በአሁን መሥራት ግድ ነው፡፡አሁን ራሱ እየኖርበት ያለው ሰዓት ነው፡፡ትናንት…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.