Channel
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Updated: 2026-09-13
በአዲስ አበባ የ6ኛ እና የ8ኛ የሚኒስትሪ ተፈታኞች አፋን ኦሮሞ እንደሚወስዱ ተገለጸ ውሳኔው ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶችንም ያካትታል ተብሏል። ዘንድሮ በአዲስ አበባ በሚሰጡ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተናዎች አፋን ኦሮሞ እንደሚካተት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት…
ዩኒቨርሲቲዎች ስለተማሪዎቻቸው ትክክለኛ መረጃ ካላቀረቡ ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ ሀላፊዎቻቸው ከስራ ይባረራሉ ተባለ። ይህንን ያሉት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ናቸው። በቀጣይ 6 ወራት ዩኒቨርሲቲዎች ስለተማሪዎቻቸውና ሌሎችም ጉዳዮች መረጃ በትክክል ለትምህርት ሚኒስቴር ማቅረብ …
የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ። በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደ…
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸው…
ማስታወቂያ የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ (NGAT) የፈተና ጊዜን ስለማሳወቅ በ 2018 የትምህርት ዘመን ትምህርት ሚኒስቴር የሚሰጠውን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመውሰድ የተመዘገባችሁ አመልካቾች በሙሉ፤ ፈተናው የሚሰጠው ሰኞ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም መ…
ከ8.4% ወደ 8.9% 2017 ትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በፊዚክስ እና ኢኮኖሚክስ ትምህርቶች ቅሬታ ቀርቦ ከተስተካከለ በኋላ እንዲሁም የመግቢያው ውጤት ከ49.50 ወይም ከ297 ጀምሮ ከሆነ በኋላ ዩኒቨርስቲ በቀጥታ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር ቀድሞ ከተገለፀበት 48,9…
የሰሞኑ ጉንፋን መሰል በሽታ ከተለመደው የተለየ እንዳልሆነ እና እስከ ታኅሳስ ወር አጋማሽ ሊቆይ እንደሚችል ተገለጸ ከሰሞኑ ብዙ ሰዎችን እያጋጠመ ያለው ጠንከር ያለ ጉንፋን ከተለመደው በተለየ ቫይረስ እንዳልከሰተና እስከ ታኅሣሥ ወር አጋማሽ ድረስ ሊቀጥል እንደሚችል የኢትዮጵያ ሕብረተ…
#AAU አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 ትምህርት ዘመን በመደበኛው የቅድመ ምረቃ መርሐግብር በትምህርት ሚኒስቴር እና በዩኒቨርሲቲው የቅድመ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ መስፈርቶች መሠረት ቅበላ ያገኙ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት፦ ከአዲስ አበባ ውጪ የምትመጡ ተማሪዎች መስከረ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.