Channel
አስተሳሰባችንን ለመጠበቅ፣ አዕምሯችንን በአዎንታዊ ሀሳቦች ለማነፅ፣ ወደ ከፍታው የሚያሻግሩ ምክረ ሀሳቦችን ለማጋራት ለሁላችን የተዘጋጀ ቻናል ነው። @mikreaimro ይቀላቀሉን ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል! ለወዳጅዎ ማጋራትዎን እንዳይረሱ! 🏠Welcome to your Home! 🏘 Personal Contact: @epha_aschalew Insta: instagra.com/epha_aschalew
Updated: 2026-08-21
አልተዘጋጀውም በሉ! ⚠️⚠️‼️‼️⚠️⚠️ በህይወት ጉዞ ላይ የሚያጋጥሙ ማዕበሎች፣ ያልተጠበቁ መሰናክሎችና ድንገተኛ ውድቀቶች የእለት ተእለት ክስተቶች ናቸው። እነዚህ ፈተናዎች ሊጥሏችሁ፣ ጉዟችሁን ሊያስቆሙ ወይም ወደኋላ ሊመልሷችሁ ሊሞክሩ ይችላሉ፤ ነገር ግን እናንተ ለመሸነፍ፣ ተስፋ …
⚠️‼️SUBSCRIBE አድርጋችሀኋል? https://www.youtube.com/@EphaAschalew2
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ። ለዛሬ ጥሩ ዜና የለኝም ዩትዩብ ለጊዜው Epha Aschalew እና Mikre Aimro ትልቁን የዩትዩብ ቻናል DEMONETIZE ስላደረገብኝ እነርሱ እስኪመለሱ ይሔንን አዲስ ቻናል SUBSCRIBE በማድረግ ጠብቁኝ። ከአሁን ቦሃላ ቪድዮ የምለቀው በዚህ …
‼️⚠️በስሜትህ እየተመራህ ነው ወይስ ስሜትህን እየመራህ ነው? አብዛኛውን ጊዜ በህይወታችን፣ በስራችን፣ በገንዘብ አያያዛችን፣ በፍቅር ግንኙነታችን ወይም በትዳር ውስጥ የምንሰራቸው ትልልቅ ስህተቶች የችሎታ ወይም የእውቀት ማነስ ሳይሆኑ የስሜት ቁጥጥር ማጣት (Emotional Contro…
እንዴትም አሸንፉ! ⚠️‼️‼️‼️⚠️ ተወደዳችሁ ተጠላችሁ፣ ተፈለጋችሁ አልተፈለጋችሁ፣ ተመረጣችሁ አልተመረጣችሁ እስካሸነፋችሁ ድረስ ለማንምና ለምንም አትጨነቁ። አይንና ጆሯችሁን አሸናፊነታችሁ ላይ ትከሉ፣ ትኩረታችሁን ሁሉ ድል አድራጊነታችሁ ላይ አድርጉ። ማንም ምንም እንዲያደርግላችሁ …
💥📣ተንኮለኛ ሰውን አትለምኑ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE 📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/fpDVWHl9qQQ?si=Hp_XgwxpUBX2Y4HR
ምንም አይደለም! ⚠️⚠️‼️⚠️⚠️ ተስፋ ይቁረጡብህ ምንም አይደለም፣ ፊታቸውን ያዙሩብህ ምንም አይደለም፣ አይስሙህ፣ ይግፉህ፣ አለመቻልህን ይንገሩህ፣ ስህተትህን ያጉሉት፣ ጥረትህን ዋጋቢስ ያድርጉት ምንም አይደለም። ቢረማመዱብህ እንኳን አቀርቅረህ ስራ፣ ችላ ቢሉህም ወደአንተ እንዲመጡ …
💥📣ለትንሽ ጊዜ ጥፉ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE 📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/k0lE1NWkU8c?si=zWCJxAkasv_1kQeR
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.