Channel
Facts matter! www.meseretmedia.org
Updated: 2026-08-07
#ዜናመሠረት በኮሪደር ልማት ከካዛንችስ ወደ ቃሊቲ ወርቁ ሰፈር የተወሰዱ ዜጎችን ምን ገጠማቸው? ያሉበትን የከፋ ሁኔታ ለክፍለ ከተማው አመራሮች ያቀረቡት ነዋሪዎች ለችግራቸው አፋጣኝ መፍትሔ ከማግኘት ይልቅ "ለልማት ተባባሪ አይደላችሁም" የሚል ውንጀላ እና "ከንቲባዋ ቤቶቹን ልትመርቅ …
#YouTube በሳምንት አንድ ቀን አርብ ዕለት በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ተለቋል፣ ይከታተሉ https://youtu.be/o6X5B7qHEuQ?is=-TPRguL2y-WuJ6dK
#ዜናመሠረት በፖለቲካ ተሳትፎው ምክንያት ከስምንት ጊዜ በላይ ታስሮ የነበረው ወጣት ናትናኤል ያለምዘውድ ሀገር ጥሎ ለመውጣት መገደዱን ተናገረ ወጣት ፖለቲከኛው በሰማያዊ ፓርቲ እንዲሁም ኋላ ላይ በባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ውስጥ በነበሩት የድርጅት መዋቅሮች ውስጥ በአመራርነት…
#ልዩመረጃ በድሬዳዋ ፖለቲካዊ ምህዳር ከፍተኛ ውዝግብ የፈጠረው የሸረፍ ሆቴል ሚስጥራዊ ስብሰባ በስብሰባው ላይ የተደመጡትና የተሰነዘሩት ሃሳቦች የከተማዋን ፖለቲካዊ አቅጣጫ የሚፈትኑና ከባድ ጥያቄዎችን የሚያስነሱ መሆናቸው ተመላክቷል፣ ዝርዝሩን ያንብቡ https://www.meseretme…
#ዜናመሠረት በጀነራል ሰአረ መኮንን ግድያ የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት የነበረው ግለሰብ ከእስር ቤት ውስጥ ተወስዶ አሁን ያለበት ቦታ አለመታወቁ ተገለጸ አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ የጀነራል ሰአረ መኮንን የቅርብ የጥበቃ አባል የነበረ ሲሆን በወቅቱ በአማራ ክልል ከተካሄደውና ከከፍ…
#ዜናመሠረት ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኦንላይን ይሰጥ የነበረው የፓስፖርት እና የትውልደ ኢትዮጵያውያን መታወቂያ አገልግሎት ተቋረጠ በዲጂታል ኢንቬአ በኩል ማመልከቻ አስገብተው የነበሩ አመልካቾች ማመልከቻቸው በሙሉ ውድቅ እንደሚደረግ ተቋሙ አሳውቋል፣ ዝርዝሩን ያንብቡ…
#የምርመራዘገባ በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ውስጥ ተፈፀመ የተባለ የሙስና ተግባርን ተከትሎ ሰራተኞች ከስራ ታገዱ ገበያ ላይ ከ75 ሺህ ብር በላይ ግምት ያላቸው ስታንዶች በ7.5 ሚልዮን ብር መገዛታቸውን ተከትሎ ምርመራ መጀመሩን ሚድያችን አረጋግጧል፣ ዝርዝሩን ያንብቡ: https://www.…
#YouTube በሳምንት አንድ ቀን አርብ ዕለት በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ተለቋል፣ ይከታተሉ https://youtu.be/r1PqIAvC9bs?is=jW280rE7aBkkXZ9C
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.