Channel
ይህ ቻናል ስለ ታላቁ ክለባችን ማንችስተር ሲቲ 24 ሰዓት መረጃ የሚያገኙበት ነው። ስለ ማንችስተር ሲቲ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች፣ ኃይላይቶች፣ ቪዲዮች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። "The Best Manchester City Telegram Channel in Ethiopia." 📥 ለማስታወቂያ ስራ : @yatis_wave
Updated: 2026-09-13
🗣 ጋዜጠኛ ኤፍሬም የማነ ማንችስተር ሲቲ የማንችስተር ዩናይትድ ተቀናቃኝ አይደለም አሁን እንደው ዩናይትድ ስሙ ገናና ስለሆነ ምን ያሳየናል በሚል ነው ደጋፊው እና አለም ተስፋ የሚያደርገው።'' እንደው ነጥብ ያስጥላል ብለው እኮ የሊቨርፑል እና የአርሰናል ደጋፊዎች ጊዜያቸውን ፈጅተዋል…
የዛሬውን ጨዋታ ልንሸነፍ የምንችለው ከዘነበ ብቻ ነው👺 @ManchesterCity_Ethiopia @ManchesterCity_Ethiopia
ማንቸስተር ዩናይትድ 🆚 ማንቸስተር ሲቲ | የተቀላቀለ ምርጥ 11 🔴 2 የማን ዩናይትድ ተጫዋቾች 🔵 9 የማንቸስተር ሲቲ ተጫዋቾች -Whoscored @ManchesterCity_Ethiopia @ManchesterCity_Ethiopia
🚨🚨 በፕሪሚየር ሊጉ ማንችስተር ዩናይትድን በ7 ጨዋታዎች የገጠመው ኤርሊንግ ሀላንድ 8 ጎሎችን አስቆጥሯል! 🇳🇴 ሀላንድ — 8 ጎሎች ⚽️ 🇪🇬 ሞሃመድ ሳላህ — 13 ጎሎች ⚽️ 🏴 አላን ሺረር — 10 ጎሎች በሊጉ ዩናይትድ ላይ ከሀላንድ በላይ ጎል ያስቆጠሩ…
🚨 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የምንግዜም ምርጥ 20 አማካዮች! መቼም ንጉሱ KDB ካለ፣ አንደኛ ደረጃ መሆኑ አይገርምም! 👑🐐 @ManchesterCity_Ethiopia @ManchesterCity_Ethiopia
🚨 ለ199ኛው የማንችስተር ደርቢ የክለባችን ግምታዊ የመጀመሪያ 11! እውነት ማሬስካ ኢሄን አሰላለፍ ከተጠቀመ ውጤታማ እንደሚሆን አንጠራጠርም 🤝 @ManchesterCity_Ethiopia @ManchesterCity_Ethiopia
📊 ኪሊያን ምባፔ 🆚 ኤርሊንግ ሀላንድ — ከ2024/25 የውድድር ዘመን ጀምሮ እስከአሁን ያላቸው የክለብ ስታቲስቲክስ፦ 🇳🇴 ኤርሊንግ ሀላንድ፦ 👕 105 ጨዋታዎች ⚽️ 77 ጎሎች 🎯 14 አሲስቶች 😮 114 የጎል እድሎች ፈጠረ 🇫🇷 ኪሊያን ምባፔ፦ 👕 108 ጨዋታዎች ⚽️ …
🚨 𝗡𝗘𝗪: ከሁለቱ ክለቦች የተወጣጡ የመጀመሪያ ምርጥ 11 ተጫዋቾች !💫 🤔 እስኪ በናንተ እይታ መግባት ያልነበረበት ተጫዋቾች 👇? @ManchesterCity_Ethiopia @ManchesterCity_Ethiopia
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.