Channel
✝️ ጋሜል ብሂል ግሩም እግዚአብሔር ✝️ ✝️ጋሜል ማለት ፦ እግዚአብሔር የማይመረመር ግሩም ነው ማለት ነው።✝️ 📢 ለማስታወቂያ ስራዎች @top_faye የተዋሕዶ የመዝሙር ግጥሞች https://t.me/yemezmur_gexem 👇☝️ https://t.me/maedot_orthodox_group https://t.me/Yemezmurgtm
Updated: 2026-09-13
ያድርግን ❕❕ ቃልን የሚያከብር 👉 እንደ እግዚአብሔር የሚታዘዝ 👉 እንደ ማርያም ለዓላማው የሚጸና 👉 እንደ ክርስቶስ አምኖ የሚከተል 👉 እንደ ዮሐንስ ለታላቅ ዓላማ ደጋፊ 👉 እንደ ዮሴፍ ያድርግን❕ አሜን!
🌼 "የዕንቁጣጣሽ" ሥያሜ አመጣጥ? ዓመታት ተፈጽመው አዲስ ዓመት ስንጀምር ቅዱስ ዮሐንስ፣ ዓውደ ዓመት፣ አዲስ ዓመት ፣ ዕንቁጣጣሽ እየተባለ ይጠራል፡፡ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እንደሚያስረዱት ዕንቁጣጣሽ የሚለው ስያሜው አመጣጥ ወይም ጥንተ ታሪክ በመጀመሪያ ኖኅ ለሦስቱ ል…
🌼 እነሆ አበባ 🌼 ጽኑ በተዋህዶ በእምነታችሁ በርቱ በንስሀ እንጀምር ቀርባለች መንግስቱ እነሆ አበባ ይበቃናል እንባ(2) እነሆ ለምለም ይግባልን ሰላም (2) Tewaahidoon cimaa Amantaa jabeessaa Gaabbiin haa jalqabnu dhiyaatt e Mootummaa…
🌼 አምላክ ሆይ ባርክልን በዓሉን 🌼 አምላክ ሆይ ባርክልን በዓሉን /2/ ባርክልን ኧኸ በዓሉን ለዛሬ ዓመት ኧኸ አድርሰን ሠላም ፍቅር ኧኸ አድለን በዕምነታችን ኧኸ አበርታን በአንድነት ኧኸ አቁመን አምላክ ሆይ ባርክልን በዓሉን /2/…
🌼 እንኳን ለርኅወተ ሰማይ: ለቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። •➢ ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላእክት፦ ቅዱስ ሩፋኤል በቤተ ክርስቲያን አስተምሕሮ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት በደረጃው ሦስተኛ ነው። በመጀመሪያዋ ዕለተ ፍጥረት እግዚአብሔር መቶ ነገደ መላእክትን…
✞ መልዐከ ጥዒና ✞ መልዐከ ጥዒና(ሰላም) ሩፋኤል ነፍሴን ታደጋት ከሲኦል ከመከራ ከሃዘን አድነኝ በክንፈ ረድኤትህ እየሰወርከኝ አዝ===== ነፍሴን እየጎዳው ለስጋዬ አድልቼ እንዳልኖር በስቃይ ከአምላክ ተጣልቼ ማደሪያው እንዳልሆን ለዛ ፈታኝ ከይሲ ሃኪሜ አንተ ድረስ የነፍሴ ፈዋሲ አዝ…
✥ ናልኝ ሩፋኤል አባቴ ✥ እኔ ያንተ ልጅ ዝማሬን ላንሳ ለኔ ያረከውን ፍጹም ሳልረሳ ''ትገርመኛለህ ሩፋኤል ትደንቀኛለህ በደረስኩበት ሳትለየኝ ታከብረኛለህ''/2/ ዓይኔን አብርተህ ሩፋኤል ሠው ልታደርገኝ በእናቴ ማህጸን ጠብቀህ ዛሬን አየሁኝ አስማንድዮስን አስረኸው ተረፍኩኝ ከሞት እ…
✥ ሩፋኤል ብዬ ስጠራው ✥ ሩፋኤል ብዬ ስጠራው ሚስጥሬን ሁሉ ሳወራው ትላንት የረዳኝ ጸሎትህ ዛሬም ይድረሰኝ ለልጅህ ሩፋኤል ብዬ አንደበቴ ለምዶት ስምህን ሩፋኤል ብዬ ልጅነቴ ቀምሶት ፍቅርህን ሩፋኤል ብዬ የህይወቴ ቅጥር ሲላላ ነፍሴ ትጮሀለች ሩፋኤል ሩፋኤል ብላ አዝ= = = = = ሩ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.