Channel
كناشة ابن منور
Updated: 2026-08-21
✨ የበጋ ዕረፍትዎን በቁርኣን እና በሸሪዓዊ እውቀት ያደምቁ! ✨ የልጆችዎን የበጋ ዕረፍት በአላህ ቃል እና ጠቃሚ ኢስላማዊ እውቀቶች ለማሳለፍ አስበዋል? መርከዝ አቢ አዩብ የ2019 የበጋ መርሃ ግብር ምዝገባ መጀመሩን በደስታ ያበስራል። ቦታችን ውስን ስለሆነ ቀድመው በመመዝገብ የ…
አሰላሙ ዐለይኩም ~ ኢንተርኔት አስቸግሮኝ ነው የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ደርስ ያላስተላለፍኩት፣ ዐፍወን።
ደርስ፦ ~ * ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ * ክፍል፦ 02 * ኪታቡን ገዝታችሁ ብትከታተሉ መልካም ነው። ለማታገኙ የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/9934
ዛሬ ሃሙስ ረቢዑል አወል 06/1448 (ነሐሴ 14/2018) የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ እንጀምራለን፣ ኢንሻአላህ። * የሚሰጥበት ቦታ: - አሸዋ ሜዳ፣ መስጂዱል ዋሊደይን * ቀን:- ዘወትር ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ጁሙዐ * ሰዓት፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ * ኪታቡን ገዝታችሁ ብትከታተሉ መልካም…
የአምሳያ ቅጣት (ቂሷስ) ህይወት ይጠበቅበታል፣ አገር ሰላም ያገኝበታል! ~ የሰዑዲያ የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር መግለጫ = አሕመድ ብኑ ዐብዲላህ ብኒ ዐሊይ አል-ሸምራኒ (የሳዑዲ ዜግነት ያለው) ሙሐመድ መሕሙድ አል-ፈኪ አል-ዐጀብ (የሱዳን ዜግነት ያለው) የተባለውን ግለሰብ ጥይት በመተኮ…
በምዕራቡ ዓለም ያለው የኢስላምና የሙስሊሞች ጥላቻ ከመቼውም ጊዜ በላይ የጨመረ ይመስላል። ሙስሊሞች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችም ከእለት ወደ እለት እየጨመሩ ነው። "ኢስላም ወረረን" የሚለው ጩኸት ከወትሮው በተለየ ከፍ ብሏል። ከጩኸቱ ጀርባ በፍልስጤማውያን ላይ በምታደርሰው ጅምላ ፍጅት በዓ…
ሰው መሳይ በሸንጎ ~ ከውጭ ትጥቅ አሳማሪ ብንሆንም፣ ውስጣችን ክፋት፣ ቅናት፣ ምቀኝነት ያረገዘ ከሆነ ራሳችንን እየሸወድን ነው። ለአላህ እንደሆነ የሚሰወረው ነገር የለም። የውስጣችንም እንደ ውጫችን ግልፅ ነው። ለሰዎች ጥሩ መስሎ ለመታየት ከመልፋት ይልቅ የእውነት ጥሩ ሆኖ መገኘት ነ…
ደርስ፦ ~ * ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ * ክፍል፦ 01 (ሙቀዲማ) * ኪታቡን ገዝታችሁ ብትከታተሉ መልካም ነው። ለማታገኙ የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/9934
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.