Channel
Updated: 2026-09-12
አቶ ክርስቲያን ታደለ ከእስር ከተፈቱ በኋላ የመጀመሪያ መግለጫቸውን ሰጡ፤ «የጤና ሁኔታዬ ሲሻሻል እውነታውን በዝርዝር አሳውቃለሁ» ለሦስት ዓመታት ያህል በእስር ላይ ቆይተው በበዓል ዋዜማ ከእስር የተፈቱት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ክርስቲያን ታደለ (ክሪስ)፣ ከእስር መፈ…
በሳዑዲ አረቢያ 240 ኪሎ ግራም ጫት ሲያስገቡ የተገኙ 9 ኢትዮጵያውያን ተያዙ:: ሪያድ — እንደ ሳዑዲ ጋዜት (Saudi Gazette) ዘገባ ከሆነ፣ የሳዑዲ አረቢያ የድንበር ጥበቃ የየብስ ፓትሮል ሃይሎች በጃዛን እና አሲር ክልሎች ባካሄዱት የተቀናጀ የጸጥታ ኦፕሬሽን 240 ኪሎ ግራም…
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትከልለን፤ ምልጃዋ እና ረድኤቷም አይለየን🙏 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ገና በቅድስት ሐና ማሕጸን ከነበረችበት ወቅት ጀምሮ ተአምራት ታደርግ ነበር፡፡ አንድ አይኗን ያጣች ቤርሳቤህ የተባለች ሴት የሀናን መጽነስ ስትሰማ በደስታ…
Media post
መልካም የመላጣዎች ቀን! በየዓመቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረው የመላጣዎች ቀን ዛሬም በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል። ይህ ቀን የፀጉር ማነስን ሳይሆን የልብ ስፋትን፣ የገፅታን ግርማ እና የውስጥ ውበትን የምናከብርበት ልዩ አጋጣሚ ነው! በተለምዶ እንደሚነገረው (እና በተግባር እን…
እንኳን ለበዓታ ለማርያም አደረሳችሁ፤ አደረሰን🙏🙏🙏 በመካንነት የነበሩት ወላጆቿ ኢያቄምና ሐና በንጽህና በቅድስና ቢኖሩም በወቅቱ የነበሩት ካሕናተ ኦሪት ልጅ ስላልወለዱ መስዋዕታቸውን እንኳን ሊቀበሏቸው ፈቃደኛ አልነበሩም፡፡ ወላጆቿ ወደ እግዚአብሔር ጸልየው፣ ልጅ ከሰጣቸው ለቤተ …
Media post
አርሰናል የሊጉን መሪነት በክብር ተረከበ።" መድፈኞቹ በ4ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ መርሃ ግብር ወደ ስታዲየም ኦፍ ላይት አምርተው ሰንደርላንድን 2 ለ 0 በሆነ አሳማኝ ውጤት በመርታት የሰንጠረዡን አናት በብቸኝነት መምራታቸውን ቀጥለዋል። በመጀመሪያው አጋማሽ ሁለቱም ቡድኖች…
How Bolt runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Careem runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How DiDi runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Grab runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.