Channel
ስለ አርሰናል የሚወጡ ማንኛውም መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው ቦታ #ETHIO_ZENA_ARSENAL ➖ የዝውውር ዜና ➖ የአሰልጣኞች አስተያየት ➖ ጨዋታዎችን በቀጥታ LIVE ➖ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እና ትንተና ➖ የተጨዋቾች ግለ ታሪክ ካማረ አቀራረብ ጋር የምናደርሳቹ ይሆናል ZENA ARSENAL በኢትዮጵያ | 2018 CEO | @wase_vip1
Updated: 2026-09-13
TOP 10 !🙌 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
የጨዋታውን አቅጣጫ የቀየረው የራያ ሴቭ! በአርሰናል የትላንት ምሽቱ ድል በጥልቀት ትኩረት ለሰጠ ሰው ዴቪድ ራያ ቡድኑን እንደታገደ ያውቃል። ቡሩኖ ጉይማሬሽ አስቆጥሮ ሊሆን ይችላል ነገርግን ራያ ያቺን ፔናሊቲ ባያድናት ኖሮ አርሰናል ሙሉ በ ሙሉ በሚባል ደረጃ ሌላ ፈተና ይጋፈጥ ነበር።…
Media post
ዴቪድ ራይ በዚህ ሳምንት በፕሪምየር ሊጉ ከፍተኛ ሬቲንግ ያገኘ ተጫዋች ነው 8.24 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
አሁናዊ የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ! 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
▪️|| በ ፔናሊቲ የማይሸፈን የ ቡካዮ ሳካ አቋም..... - ይህ አመት ሳካ ወደ ምርጡ ብቃቱ የሚመለስበት አመት ነው ብያለው ። አሁንም ያ ሀሳብ ነው ያለኝ ፤ ምክንያቱም ሳካ አንድ ወቅት ከየትኛውም ተጫዋች ይልቅ ለ Elite የቀረበ ነበር ። እንደ ሌሎች ክለቦች አንድ አሰፈሪ መስመ…
ሚኬል አርቴታ 🗣🎙 " 27 አመት ኳስ ላይ አሳልፊያለሁ፣ እንዲ አይነት ፔናሊቲ ሲሰጥ አይቼ አላቅም " " ምንም፣ ምንም፣ ምንም ተቀባይነት ያሌለው ፔናሊቲ ተሰቶብናል " 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
ብሩኖ ጉማሬሽ 🗣🎙 " ከጉዳት ተመልሶ ይሄን የመሰለ ጎል ማስቆጠር ልዩ ስሜት አለው፣ በጣም ደስ ብሎኛል " 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.