Channel
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን Ethio ዜና ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @ethiozenaa_bot
Updated: 2026-08-21
ቴህራን የትራምፕ የኢኮኖሚ ጦርነት እንደማይሳካ አስታወቀች የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ ያስታወቁትን አዲስ የኢኮኖሚ ጫና ተቃወመዋል፡፡ ትራምፕ ኢራን ከአሜሪካ ጋር ስምምነት ላይ መድረስ ባለመቻሏ፣ “ከባድ የኢኮኖሚ ዘመቻ”…
14 ዓመት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ ዛሬ 14 ዓመታት ተቆጠሩ። በዚች ስአት እና በዚች ቀን ነበር ታላቁ መሪ ሕይወታቸው ያለፈው፣ በ57 ዓመታቸው በአውሮፓዊቷ ሀገር ቤልጂየም ዋና ከተማ ብራሰልስ ውስጥ በሕክምና ላይ እያሉ ነበር። ብዙዎች መሪው …
አስደንጋጭ የህክምና ክስተት - በጃፓን በጃፓን ቶኪዮ በሚገኝ ሆስፒታል በተካሄደ የማህጸን ጫፍ ቀዶ ህክምና ወቅት ባልተጠበቀ ሁኔታ ከታካሚዋ የወጣ ተፈጥሯዊ የሰውነት ጋዝ (Flatus) ወይም የሆድ አየር እሳት በማስነሳቱ በታካሚዋ ላይ ከፍተኛ የቃጠሎ ጉዳት መድረሱን የህክምና ተመራማሪ…
Media post
ከትግራይ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የተሰጠ መግለጫ የትግራይ ሕዝብን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት እንቅልፍ አጥቶ ሲሠራ የቆየው የብልጽግና አገዛዝና ጆኖሳይደር አብይ አህመድ፣ በትግራይ ህዝብ ላይ ለረጅም ጊዜ ሲያካሂደው የቆየውን የድሮንና የአየር ድብደባ በመቀጠል፣ ዛሬ ነሐሴ 14 ቀን 2018…
የ13 ዓመቷን ታዳጊ ሴት በመጠጥ አስክሮ የደፈረው ግለሰብ በ15 አመት ጽኑ እስራት ተቀጣ። በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ 26 ብልባላ ቀበሌ በአስገድዶ መድፈር የተጠረጠረው ወንጀለኛ ጥፋተኛ መሆኑ ተረጋግጧል ። የላስታ ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት የወንጀል ምርመራ ክፍል ሃላፊ ምክትል ኢንስፔክ…
❗️ሰበር ዜና ህወሓት ከሻዕቢያ በስጦታ ያገኘው የአየር መቆጣጠሪያ ከትንሽ ደቂቃዎች በፊት በኢትዮጵያ አየር ሃይል ወድሟል። Via Muktarovich https://t.me/Ethio_Zena23 https://t.me/Ethio_Zena23
የድሮን ጥቃት‼️ በትናትናው እለት ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም የህወሓት የጦር መሳሪያ ማከመቻ ቦታዎች ናቸው በተባሉ አካባቢዎች የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል። የድሮን ጥቃቱ በሐውዜን፣ በርሓሌ እና ዓዲ ጉዶም እንዲሁም በአፋር እና ትግራይ አዋሳኝ ሥፍራዎች ላይ ተፈፅሟል። https://t.me/E…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.