Channel
ኢትዮጵያን መውደድ ባትችል አትጥላት ማክበር ባትችል አታዋርዳት ማራመድ ባትችል አታዘግያት መጠበቅ ባትችል አትበትናት። ይህን በማድረግ ታሪክ ባትሠራም ታሪክ አታበላሽም። ለአስታየት @ethio_merjabot @b_promotor
Updated: 2026-09-13
የዳኞች ኮሚቴ ዩናይትድን ይቅርታ ጠየቀ ! የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዳኞች ኮሚቴ ኤርሊንግ ሀላንድ ያስቆጠረው ግብ ከጨዋታ ውጪ እንደነበር ገለፀ። ኮሚቴው ቫር ስህተት መስራቱን እና ጎሉ መሻር እንደነበረበት በይፋ አስታውቋል። የዳኞች ኮሚቴው ለተፈጠረው ስህተት ማንችስተር ዩናይትድ የይቅ…
አቶ ክርስቲያን ታደለ ከእስር መፈታታቸውን ተከትሎ የሚሰራጩ አሉባልታዎችን አስተባበሉ በአዲስ ዓመት ዋዜማ ከእስር የተፈቱት አቶ ክርስቲያን ታደለ ከእስር መፈታታቸውን ተከትሎ በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ መረጃዎች መሠረተ-ቢስ መሆናቸውን ገለጹ። አቶ ክርስቲያን በይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ…
የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል ልመናችንን ይስማን፤ምልጃ እና ረድኤቱም አይለየን🙏 ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚነግሩን የመላእክት ሁሉ አለቃቸው ቅዱስ ሚካኤል በፈጣሪው ኃይል ብዙ ድንቆችን ሠርቷል፡፡ ከመጀመሪያው ሰው አዳም ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ አምነው ለሚጠሩት ረዳት ነው፡፡ በመዝሙር…
Media post
" ከእስር መፈታት ጋር ተያይዞ በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ አሉባልታዎች መሠረተ-ቢስ ናቸው " - አቶ ክርስቲያን ታደለ በአዲስ ዓመት ዋዜማ ከእስር የተፈቱት አቶ ክርስቲያን ታደሰ በእስር ቆይታቸው ከእሳቸውና ከቤተሰቦቻቸው ጎን ለቆሙ ግለሰቦችና ተቋማት ምስጋና አቀረቡ። አቶ ክርስቲያን …
ብርሸለቆና ጦላይ‼ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አዲስ የተቀበላቸውን ምልምል ሠልጣኞች የሥልጠና ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር አካሂዷል። 📌ብርሸለቆ:- የ44ኛ ዙር ምልምል ወታደሮች ሥልጠና የተጀመረ ሲሆን፣ ሰልጣኞች ሀገራዊ ሰላምና ልማትን ለማስከበር የሚያስችል አቅም መገንባት እንዳለባቸው ተ…
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትከልለን፤ ምልጃዋ እና ረድኤቷም አይለየን🙏 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ገና በቅድስት ሐና ማሕጸን ከነበረችበት ወቅት ጀምሮ ተአምራት ታደርግ ነበር፡፡ አንድ አይኗን ያጣች ቤርሳቤህ የተባለች ሴት የሀናን መጽነስ ስትሰማ በደስታ…
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.