Channel
Updated: 2026-07-30
በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን ተክለን ታሪክ ለመሥራት - 3 ቀን ቀረን! በጋራ ተስፋን እንትከል! #Ethiopia #EBC #GreenLegacy #PlantingHope
በግል ትምህርት ቤቶች የክፍያ ጭማሪና የምዝገባ አሰራር ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው፡- የአዲስ አበባ ትምህርትና ሥልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን በ2019 ዓመተ ምህረት የትምህርት ዘመን በግል ትምህርት ቤቶች በሚካሄደው የተማሪዎች ምዝገባ፣ የክፍያ ጭማሪና የግብዓት ጥያቄ ላይ ጥብቅ ቁ…
የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ከታክስ በፊት 28.2 ቢሊዮን ብር ትርፍ አገኘ የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ በ2018 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 28.2 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታውቋል:: የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አብዱልበር ሸምሱ በሰጡ…
የሀገር ህልውና እና የቀጣናዊ መረጋጋት ምሰሶ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ዘመናዊ አቅምና ታሪካዊ ስኬት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ወርቃማ እሴቱ በሆነው "በማንኛውም ግዳጅ ወይም ተግባር የላቀ ውጤት" በሚለው መሪ መርሁ መሰረት በተሰማራበት ሀገራዊ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተልዕኮዎች…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
"ከወላጆቻችን የምንፈልገው ትልቁ ስጦታ ሰላማዊትና የተረጋጋች ሀገርን ነው"፦ የህፃናትና ታዳጊዎች የልብ ድምፅ በሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የውይይት መድረክ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙትን ወላጆቻቸውን ተከተለው በአዲስ አበባ የሚገኙ ህፃናትና ታዳጊዎች፣ ከዚህ ታሪካዊ ምክክር ትልቅ ተስፋ እን…
ባለፉት 5 ዓመታት ለትምህርት ጥራት መሠረት የሚጥሉ አበይት ተግባራት ተከናውነዋል፡- ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች እና ሠራተኞች በ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና በቀጣይ ዓመት እቅድ ላይ ውይይት አድርገዋል:: የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በዚ…
"ይህች በእርግጥ ምድር ነች?"፦ ከምድር ውጪ ሌላ ፕላኔት የሚመስለው አስደናቂው የተፈጥሮ ጥበብ 'ዳሎል' ኢትዮጵያ በተፈጥሮና በታሪክ ሀብቷ ከሚጠቀሱ የዓለማችን እምቅ የቱሪዝም መዳረሻዎች አንዷ ስትሆን፣ የዚህ ዘርፍ ትልቅ አምባሳደር ከሆኑት ድንቅ ስፍራዎች መካከል ደግሞ ዳሎል በግንባ…
የዓለም ትንሹን የሮቦት እጅ የሰራው የ17 ዓመት ታዳጊ በማይክሮ-ኢንጂነሪንግ ዘርፍ ትልቅ ስኬት ያስመዘገበው በህንድ ማሃራሽትራ ግዛት ናግፑር ከተማ የሚኖረው የ17 ዓመቱ ሂተን ዳርፑሬ፣ የአለምን ትንሹን የሮቦት እጅ (ሮቦቲክ ክንድ) በመስራት አዲስ የድንቃ ድንቅ መዝገብ የአለም ሪኮር…
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @etvkidschannel @ebcworld1 @etventertainment1