Channel
ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!! ☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ | 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች ➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች ➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportet_bot Creator👉 ✦[ @duche_velle ] ✦ Other channel 👉 @classicfashionnns
Updated: 2026-09-13
🚨 የበርንማውዙ ተጫዋች አድሪያን ትሩፈርት እና የዩቬንቱሱ ፒዬር ካሉሉ በዚነዲን ዚዳን የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ከዋና ስኳዱ በፊት በሚጠራው ዝርርዝር ውስጥ ለመጠራት በስታፉ ክትትል እየተደረገባቸው ይገኛሉ። ➛ [telefoot] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ሱፍያን ቡፋል ለሊቢያው ክለብ ለ አል ኢቲሀድ ትሪፖሊ ለመፈረም በቦታው ደርሷል። "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 NEW:- ቲብዋ ኮርቱዋ በሪያልማድሪድ ያለውን ውል እስከ 2028 ድረስ ለማደስ አንድ እርምጃ ብቻ ቀርቶታል። ➛ [AS] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች በቀጣይ የውድድር ዓመት ሶስተኛ ማልያቸው አድርገው ጥቁር ማልያ ይለቃሉ። ➛ [FootyHeadlines] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 10:00 | ኮቨንትሪ ከ ብራይተን 12:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ማንችስተር ሲቲ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 09:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ማላጋ 11:15 | ሌቫንቴ ከ ባርሴሎና 01:30 | ሄታፌ ከ ዲፖርቲቮ ላ ካ…
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አስቶን ቪላ 1-2 ኖቲንግሃም በርንማውዝ 2-2 ብሬንትፎርድ ቼልሲ 2-2 ሀል ሲቲ ክሪስታል ፓላስ 2-3 ኢፕስዊች ሊቨርፑል 0-0 ፉልሃም ቶተንሀም 0-0 ኤቨርተን ሰንደርላንድ 0-2 አርሰናል 🇫�…
🇪🇸 የስፔን ላሊጋ የ 5ተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ :- ⏰ ተጠናቀቀ ሪያል ማድሪድ 4-1 ራዮ ቫሌካኖ #ምባፔ 14' 🅿️,90+1' #ካሬራስ 17' #ቤሊንግሃም 34' "Share" @dynamicsport @dynamicsport
የ4ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ ሰንደርላንድ 0-2 አርሰናል ጉይማሬሽ 58' ሳካ 97' "Share" @dynamicsport @dynamicsport
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.