Channel
Life skill development! You can contact me @dreyobmamo
Updated: 2026-08-20
ለምን የራሳችንን ምርጫና ውሳኔ ማድረግ እንቸገራለን? ምርጫ እና ውሳኔ ማዘግየት፣ ማስተላለፍ ወይም ፈጽሞ የማድረግ ችግር ካለባችሁ፣ መንስኤውን በመለየት መፍትሄ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ 1. የተሳሳተ ውሳኔ ማድረግን መፍራት መሳሳትን፣ መውደቅን ወይም በኋላ መጸጸትን በመፍራት ውሳኔ ካማድ…
ለምን የራሳችንን ምርጫና ውሳኔ ማድረግ እንቸገራለን?
የዛሬ ማታው ስልጠና በ3 ሰዓት ስለሚጀምር እስከ 2፡30 ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ
ዛሬ ማታ በ3 ሰዓት!!! ዛሬ ማታ የሚጀምረውና ለተጨማሪ ሁለት ኃሙስ ምሽቶች የሚቀጥለው ስልጠና አያምልጣችሁ፡፡ የእያንዳንዱ ሳምንት ትምህርት note በ pdf እና የድምጽ ቅጂው በግሩፑ ላይ ስለሚለቀቅላችሁ በወቅቱ network ቢያስቸግራችሁም ምንም አያመልጣችሁም፡ የስልጠናው ርእስ፡-…
ዛሬ ማታ በ3 ሰዓት!!! ዛሬ ማታ የሚጀምረውና ለተጨማሪ ሁለት ኃሙስ ምሽቶች የሚቀጥለው ስልጠና አያምልጣችሁ፡፡ የእያንዳንዱ ሳምንት ትምህርት note በ pdf እና የድምጽ ቅጂው በግሩፑ ላይ ስለሚለቀቅላችሁ በወቅቱ network ቢያስቸግራችሁም ምንም አያመልጣችሁም፡ የስልጠናው ርእስ፡-…
ዛሬ ማታ ይጀምራል!!! የስልጠናው ርእስ፡- “የአመራር እውነታዎች እና ልምምዶች” (Leadership Facts and Practices) ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live) የስልጠናው ቀናት፡- ነሃሴ 14፣ ነሃሴ…
ሁለት አይነት አቀራረቦች! የየእለት ሕይወታችንን በሁለት መልኩ የመቅረብ ምርጫ አለን፡- 1. “የምላሽ ሰጪነት አቀራረብ” (reactive approach) ይህ አቀራረብ በአካባቢያችን ለሚከናወኑ ሁታዎች፣ ለስሜታችንና ለሰዎች ሁኔታ ምላሽ እየሰጡ መኖርን ያመለክታል፡፡ ይህንን አቀራረብ የ…
ምላሽ ያለመስጠትን ጥበብ ማዳበር በትናንትናው ፖሰቴ፣ “ዝም ማለት ተመራጭ ሲሆን!” የሚል ሃሳብ አጋርቼ ነበር፡፡ ዛሬ የማቀብላችሁ ሃሳብ ለእሱ እንደ ተጨማሪ መመሪያ ይጠቅማችኋል፡፡ 1. ምላሽ ከመስጠታችሁ በፊት ቆም በሉ ሰዎችም ሆኑ ሁኔታዎች ሲያበሳጯችሁ ወዲያውኑ ምላሸ ከመስጠት ይለ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.