Channel
✅ | ዳጉ ስፖርት በየሰኮንዶች የሚወጡ ስፖርታዊ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል ! ____________________________ ➠| የሃገር ቤት መረጃዎች ➠| የኢትዮጵያ ሁሉም ሊጎች ➠| ቀጥታ ስርጭቶች ➠| የዝውውር ዜናዎች __________________________________ 👉 |ለማስታወቂያ ስራ👇 +251911196155 +251916389014 ✅ዳጉ ስፖርት➢2017 ዓ.ም
Updated: 2026-08-07
የባህር ዳር ከተማ አንበል በረከት ጥጋቡ በክለቡ ለመቆየት ውሉን አድሷል ! በባህር ዳር ከተማ ባለፉት ዓመታት ድንቅ እንቅስቃሴ በማድረግ ያሳለፈው የአማካይ ስፍራ ተጨዋች በረከት ጥጋቡ ለተጨማሪ ዓመታትን በባህር ዳር ከተማ ቆይታ ለማድረግ ተስማምቶ ውሉን አራዝሟል ። Telegram T.…
ዮዳሄ ዳዊት 🤝 ባህር ዳር ከተማ በአሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው የሚመራው ባህር ዳር ከተማ ከመቻል ተስፋ ቡድን እስከ ዋናው ቡድን ተጫወተው ያሳለፈው ዮዳሄ ዳዊት በቀጣይ ዓመት ለጣና ሞገዶች ለመጫወት ከስምምነት ደርሷል። ዮዳሄ ዳዊት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የእድሜ እርከኖች ከ17 ዓመ…
አሰጋኸኝ ጴጥሮስ 🤝 አዳማ ከተማ በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው አዳማ ከተማ የመስመር ተከላካይ አሰጋኸኝ ጼጥሮስን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል። አሰጋኸኝ ጴጥሮስ ከዝህ ቀደም በድሬዳዋ ከተማ ፣ በምድረገነት ሽረ እና በተጠናቀቀው ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በመቐለ 70 …
ፀጋ ደርቤ በሀላባ ከተማ ለተጨማሪ ሁለት ዓመት የሚያቆየውን ውለ ለማራዘም ከስምምነት ላይ ደርሷል ! ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የ4 ዓመት ቆይታን ካደረገ በኃላ በኢትዮ ኤሌትሪክ ተስፋ ቡድን እስከ ዋናው ቡድን በአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ወደ ፕሪምየር ኤልፓን በማሳደግ …
አቤል እያዩ በአፄዎቹ ቤት ተጨማሪ ሁለት ዓመታትን ለመቆየት ከስምምነት ላይ ደርሷል ! ከተስፋ ቡድን ጀምሮ ያለፉትን በርካታ ዓመታትን በፋሲል ከነማ ቤት ቆይታ ያደረገው አቤል እያዩ ዉሉን አራዝሟል። Telegram T.me/Dagu_Sport Telegram T.me/DaguLive
አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው 🤝 ባህር ዳር ከተማ አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው በጣና ሞገዶቹ ቤት ለተጨማሪ ዓመታት ለመቆየት ውላቸውን አራዝመዋል ። አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው ያለፉትን አራት አመታት በጣና ሞገዶቹ ቤት ቆይታ ማድረግ የቻሉ ሲሆን ለተጨማሪ ዓመት በክለቡ ለመቆየት ከስምምነት…
ቢንያም በላይ ሲዳማ ቡናን ተቀላቀለ! ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዛም ከሀገር ውጪ ወጥቶ ለአልባኒያው ስከንደርቡ ለስዊድኑ ሲሪያንስካ እና ኡሚያ ከዛም ወደ ሀገር ቤት በመመለስ በሲዳማ ቡና ፣ ለመቻል ፣ ለቅዱስ ጊዮርጊስ እንድሁም ያለፉትን ሁለት ዓመታትን በሀዋሳ ከተማ ተጫው…
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.