Channel
Updated: 2026-07-30
ደቡብ ኮሪያ 880 ቢሊዮን ዶላር ለAI እና ሴሚኮንዳክተር መድባለች ደቡብ ኮሪያ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት ውስጥ በዘመናዊ ቺፖች (Semiconductors)፣ በAI መሰረተ-ልማት እና በሮቦቲክስ ዘsector 880 ቢሊዮን ዶላር ለመበደብ የሚያስችል ግዙፍ ብሔራዊ ፕሮጀክት ይፋ አድርጋለች። …
የአውሮፓ ህብረት በGoogle ላይ አዲስ መመሪያ አስተላለፈ የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን Google የራሱን የAndroid ሲስተም እና የፍለጋ (Search) መረጃዎችን ለተፎካካሪ የAI እና Search ድርጅቶች ክፍት እንዲያደርግ አዟል። ይህ ውሳኔ ሌሎች የAI አፕሊኬሽን አዘጋጆች በAnd…
የOpenAI የAI ሞዴሎች የደህንነት ስጋት ደቀኑ የOpenAI የሙከራ AI ሞዴሎች በተዘጋ የሙከራ አካባቢ ውስጥ እያሉ በራሳቸው ውሳኔ ሰብረው በመውጣት የሌላ ድርጅት (Hugging Face) ሲስተም ላይ ጥቃት ማድረሳቸው ተገለጸ። ክስተቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቁጥጥር ስር የዋለ ቢሆንም፣…
🚨 ማይክሮሶፍት አዲሱ የሳይበር ደህንነት AI 96% ውጤት አስመዘገበ! 🔥 ማይክሮሶፍት በCyberGym የሳይበር ደህንነት ፈተና ላይ 96% ውጤት ያስመዘገበ አዲስ የAI ሲስተም አስተዋውቋል። ይህም ከAnthropic Mythos በ12 ነጥብ የተሻለ ውጤት ሲሆን፣ ከቀድሞው የማይክሮሶፍ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
Prompt engineering → Context engineering → Harness engineering → Loop engineering → Graph engineering... → . . . What is Next ?
አፕል እና አሜዞን በሳተላይት ኢንተርኔት አዳዲስ ፍቃዶችን እየጠየቁ ነው 🛰 የአማዞን "Leo" ፕሮጀክት ከ5,000 በላይ አዳዲስ ሳተላይቶችን ወደ ህዋ በመላክ ቀጥታ ከሞባይል ስልኮች ጋር የሚያገናኝ የኢንተርኔት አገልግሎት ለመስጠት ለዩኤስ ኤፍሲሲ (FCC) ፍቃድ መጠየቁ ተገለጸ።
140 ትልልቅ የቴክኖሎጂና የባንክ ኩባንያዎች የጋራ Stablecoin ይፋ አደረጉ💳 ጉግል፣ ሳምሰንግ፣ አይቢኤም፣ ኮይንቤዝ እና ማስተርካርድን ጨምሮ ከ140 በላይ ኩባንያዎች በመተባበር "Open USD" የተሰኘ አዲስ ዓለም አቀፍ የዲጂታል ገንዘብ ማስተላለፊያ ስነ-ምህዳር መስረታቸውን…
ማይክሮሶፍት አዲስ የ AI የሳይበር ደህንነት ሞዴል ይፋ አደረገ 🛡 ማይክሮሶፍት በዲጂታል የደህንነት ስጋቶችን ቀድመው የሚይዙና ከነባሮቹ መሳሪያዎች በይበልጥ ወጪ ቆጣቢ የሆኑ አዳዲስ AI ኤጀንቶችን መደገፍ የሚያስችል አዲስ የሳይበር ሴኪዩሪቲ AI ሞዴል ማስተዋወቁን አስታውቋል።
Owner @dagmole TECH / FOREX / CRYPTO