Channel
Updated: 2026-07-31
ሰበር ዜና - የደመወዝ ጣሪያው ተነስቷል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር ባደረገው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የደመወዝ ክፍያ ጣሪያው ለ2019 ዓ.ም እንዲነሳ መወሰኑን ይፋ አድርጓል። የደመወዝ ጣሪያው የተነሳው ክለቦች በጉዳዩ ላይ የተለያዩ ሀሳቦችን አቅርበው ከተወያዩ በኋ…
ባለቤትነታችን እንደድርሻችን!! 👉 ይህ ክለብ የሚመራው ቦርድ አለው ክለቡን በበላይነት የሚመራው እሱ ነው 👉 ይህ ክለብ የሚመራው አሰልጣኝ አለው እሱም ገብረመድህን ነው 👉 ይህ ክለብ የህክምና ክፍል አለው የሚመራው ይስሀቅ ነው 💪 አንተ ደጋፊ ነህ በፅናት በማጣት በማግኘት ውስጥ…
#ይህ_ጠቅላላ_ጉባኤ_ብቻ_አይደለም… የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ጠቅላላ ጉባኤ የፊታችን እሁድ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም በ4 ኪሎ በአዲስ አበባ ወጣቶች ማዕከል ይካሄዳል። ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ ምክንያቶች ሲራዘም የቆየው ይህ ጠቅላላ ጉባኤ በመጨረሻ ቁርጥ ያለ ቀን አግኝቷል። አሁ…
📢 የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማኅበር እሁድ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. በ4 ኪሎ በሚገኘው የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የስብሰባ አዳራሽ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን ያካሂዳል። በመሆኑም መላው የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰብ እና…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
የደጋፊነት ክብር በውሳኔ መድረክ ይገለጻል! ለክለባችን ያለን ፍቅር በስታዲየም ጩኸት ብቻ አይገደብም፤ በጉባኤው ላይ በመገኘት ለክለባችን እድገት አስተዋጽኦ ማበርከትም ጭምር ነው። እሁድ ሐምሌ 26 የአንድነታችንና የጥንካሬያችን መገለጫ ነው። መታወቂያ ያለው ደጋፊ ሁሉ የታደሰም ያልታደ…
ሀድያ ሆሳዕና የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን በዋና አሰልጣኝነት የሾመው ሀድያ ሆሳዕና የመጀመሪያ ተጫዋቹን በእጁ አስገብቷል። ቢኒያም ጌታቸው ደግሞ የክለቡ አዲሱ ተጫዋች ሆኗል። የቀድሞው የሀምበሪቾ ዱራሜ ፣ አዲስ አበባ ከተማ ፣ ድሬዳዋ ከተማ እና እንዲሁም ፋ…
ሁለቱም ናይጄሪያዊያን በቡናማዎቹ ይቀጥላሉ አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌን ከቀጠረ በኋላ በንቃት በዝውውሩ እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና ከናይጄሪያዊያኑ የመስመር አጥቂ አቡበከር አዳሙ እና ከአማካዩ ዲቫይን ዋቹኩዋ ጋር ይቀጥላል። አቡበከር ፕሌቱ ዩናይትድን ዲቫይን ደግሞ ቤንደል ኢን…
የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚጀመርበትን ቀን ይፋ ሆነ! የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር መስከረም 30/2019 ዓ.ም እንደሚጀምር ዛሬ ለ18ቱ የሊጉ ተሳታፊ ክለቦች አሳውቋል። አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ …
ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ ➲ @bunnacoffee12 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል። መወያያ ግሩፕ ➲ @bunnafc