Channel
“እኔም፦ ትልቅ ሥራ እሠራለሁ፥ እወርድም ዘንድ አይቻለኝም፤ ሥራውን ትቼ ወደ እናንተ በመውረዴ ስለ ምን ሥራው ይታጐላል?“ ነህምያ 6: 3 YouTube፡ https://m.youtube.com/@apostolicanswers1
Updated: 2026-09-13
ዛሬ በጌታ ቀን ማለትም እሑድ ከቅዳሴ በኋላ.. https://vt.tiktok.com/ZSqHPu39d/
የ2019 እቅድ 2018 እውነቱን ለመናገር ፐርሰናሊ ጥሩ የሆነ ነገር ቢኖርም ከምንም በላይ መጽሐፌን ብጨርስም.. እንደ አጠቃላይ ከታየ ግን ስንፍና የበዛበት ዓመት ነበር.. በ2019 የግል ጉዳዮች እንዳሉ ሆነው ከእናንተ ጋር በሚኖረን ግንኙነት ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር በተለይም በመጽ…
የቴሌግራም አካውንቴን አሁን ደለትኩና.. ምናልባት በውስጥ ሲያወሩኝ ከነበሩት ውስጥ ብዙሃኑ አልተነገራቸውምና “በአዲሱ ዓመት አሮጌዎቹን እኛን ቦለከን” ብለው ያስቡ ይሆን በሚል አእምሮዬ ወደ ግራ ወደ ቀኝ አለ ሎል.. ዌል.. ምናልባት ሊሆን ይችላል😁😁 (ስቀልድ ነው)
እንኳን ወደ አዲስ ዘመን አሸጋገራችሁ.. ስለ ሁሉም ነገር አምላካችን ይመስገን.. ይህን አዲስ ዘመን ጌታ ከሰጠን ደግሞ በሰጠን በዚህ ዘመንም ፍሬያማ ያድርገን.. መልካም አዲስ ዓመት @Apostolic_Answers
ይሄ ጀለስ እኮ ቴሌግራሜን ሞላው ሎል.. ስለ እርሱ ደስ ብሎኛልና ነው😁😁 https://vt.tiktok.com/ZSqUSxqcy/
በሕክምና ወቅት ቀዶ ጥገና የሚደረግላችሁ ከሆነ ቀድሞ ማደንዘዣ(anesthesia) ይሰጣችኋል.. እናም ያ ማደንዘዣ ለአጠቃላይ የሚሆን ከሆነ ራሳችሁን ስታችሁ መሃል ላይ ባለማስተዋል ውስጥ ሆናችሁ እንደ ሰካራም ልታወሩ ትችላላችሁ.. ምስጢር እንኳን ልታወጡ ትችላላችሁ.. እናም ይህ ህክ…
እንደ ሃገር ደግሞ ልናሻሽለው የሚገባ ነገር.. ሳምንት እየጠበቁ መታጠብ😁😁 ያው ውኃው ካለ ሳምንት ሙሉ ሳይታጠቡ መጠበቅ ግድ አይደለም.. በዓለሙ በኩል “ንጽሕና” ዶግማ ነው። @Apostolic_Answers
ከሆነ ጊዜ በፊት ቤተ ክርስቲያንን ሲያውክ የነበረው “ተሐድሶ” በመባል የሚጠራው የሐሰተኞች እንቅስቃሴ ነበር.. አሁን ግን በትልቁ እያወከን ያለው መንፈሳዊነትን ማጣት ነው.. በእኛ በሕዝቡ ዘንድ መንፈሳዊነቱ ቀርቶ ትልቅ ስንፍና ተጫጭኖናል.. በዚያ ስንፍና ደግሞ በምርኮው ሥር ወድቀን…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.