Channel
በዚህ ቻናል ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት ታገኛላችሁ ለማንኛውም አስተያየት @anteyee ማድረስ ትችላላችሁ
Updated: 2026-09-13
“ የምሕረት ዓመት ፳፻፲፱” የተወደዳችሁ የፈውስ መንፈሳዊ ትምህርት ቤተሰቦቻችን ! በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ እያንዳንዱ መንገድ የራሱ የትመጣ አለው። ከእነዚህም አንዱ“ ዓመተ ምሕረት” የሚለው አነጋገር ነው። በዓመት በዓመት ይህንን ያህል ዓመተ ምሕረት እያልን እንቆጥራለንና…
፫.ምሕረት የምናገኝበት ዘመን ስለሆነ ቀድሞ አባቶቻችን ነቢያት በመጋዝ እስከ መሰንጠቅ፣ ከአንበሳ ጉድጓድ እስከ መጣል፣ ከነደደ እሳት እስከ መወርወር ፣ በድንጋይ እስከ መወገር ደርሰው መከራ ቢቀበሉም፤ ለንጽሕናቸው እስከ መታሰር ቢደርሱም ፣ እነ ቅዱስ ዳዊትን የመሰሉት አልጋቸውን በእ…
የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞቻችን ባለፈው ዓመት የሆስፒታል ግንባታ አስተዋውቀን እናንተም እየለገሳችሁ ፕሮጀክታችን እንደ ቀጠለ እንደሆነ ትገነዘባላችሁ።ነገር ግን ይህ የቤተ ጉባኤያችንን ሐዋርያዊ አገልግሎት የሚመለከት ፕሮጀክት ሲሆን በመሃል የቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን ስላፈ…
፪. እያንዳንዱ ዓመት በምሕረት ስለሚሰጠን ከሰዎች ጋር ስንኖር የቱንም ያህል ቢወዱን የማንለወጥ ከሆነ የሚሰለቹበት፣ የሚደክሙበት ፣ የሚማረሩበት ፣ ፊት የሚያዞሩበት ሲብስ ደግሞ ቆርጠው የሚለዩበት፣ አውጥተው የሚጥሉበት ጊዜ አለ። ለምን ብለን ብንጠይቃቸው “ ስንት ጊዜ ቻልኩ አሁንስ …
፩. በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስለተደረገልን ነገር እግዚአብሔር ፍጥረትን ሲፈጥረው በልግስናው እንደ ፈጠረው እናውቃለን። ከፍጥረቱ አንዳች የሚጠቀመው ነገር የለምና። ምንም የማይረባ የማይጠቅመውን ፍጥረት በመፍጠሩም ፍጹም ቸርነቱና ለጋስነቱ ታወቀ። ከዚህ ሁሉ የሚያስደም…
የ2019 ዓ.ም ባሕረ ሐሳብ https://youtube.com/watch?v=HeVEp_7uIO8&si=sKGlE3cBPA33jzEn
https://www.youtube.com/live/0asmz1w8gaI?si=z5O4D3v1dsww_5DS
https://www.youtube.com/live/yzYMejWFszQ?si=GnNqORDpX4T2fMRI
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.